በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአሜሪካ የዩክሬናውን ስደተኞችን ቤተሰቦች ትምህርት ለማስቀጠል ድጋፎች እየተደረጉ ናቸው


በአሜሪካ የዩክሬናውን ስደተኞችን ቤተሰቦች ትምህርት ለማስቀጠል ድጋፎች እየተደረጉ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00

ሩሲያ፣ ዩክሬንን በየካቲት ወር 2022 በወረረች ማግስት፣ ዩክሬናውያን ስደተኞች፥ በአሜሪካ ኮሎራዶ ግዛት መጠጊያ አግኝተዋል፤ “አንድነት ለዩክሬን” ለተሰኘው የአሜሪካ መርሐ ግብር ምስጋና ይኹንና፡፡

አንዳንድ ዩክሬናውያን ቤተሰቦች ግን፣ ልጆቻቸውን በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለማስተማር ተግዳሮት ገጥሟቸው ነበር፡፡ እነርሱም ቢኾኑ፣ ከአካባቢው ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶችን ተጨማሪ ድጋፍ እያገኙ ነው።

ሲቪትላና ፕሪስቲኒካ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG