ለከፍተኛ ትምህርት የሚያበቁ ክህሎቶችን የሚያስተምረው "ትጋት-ለስኬት"
“ቻቺ ታደሰ”፥ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ትዕይንት ውስጥ ዕውቅ ከኾኑ ድምፃውያን መካከል አንዷ ናት። ከሙዚቃው ባሻገርም በምትሳተፍባቸው ማኅበረሰብ አገዝ እንቅስቃሴዎች የምትታወቀው ቻቺ፣ በቅርቡ በትምህርት መስክ፣ ወጣት ኢትዮጵያንን ለማገዝ አንድ መርሐ ግብር ይፋ አድርጋለች። የመርሐ ግብሩ መጠሪያ “soar to success” ይባላል። እኛም ተማሪዎችን፣ በተለይ ለዓለም አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት ስለሚያዘጋጀው ተቋም የተወሰኑ ጥያቄዎች አቅርበንላታል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች