በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ የጸጥታው ምክር ቤት የጋዛ እስራኤል ተኩስ አቁም ውሳኔዋን አብራራች


ዩናይትድ ስቴትስ የጸጥታው ምክር ቤት የጋዛ እስራኤል ተኩስ አቁም ውሳኔዋን አብራራች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:12 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ እስራኤል በጋዛ የምታደርገውን ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣይነት ባለው መልኩ በመደገፏ የሚሰነዘረባት ትችት እየጨመረ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ትናንት እሁድ የአቋሟን ትክክለኝነት በመግለጽ ብትከላከለም የፍልስጤም ሲቪሎችን ደህንነት የመጠበቅን አስፈላጊነትንም በድጋሚ አሰምታለች።

በዚህ ዙሪያ ቬሮኒካ ባልደራስ ተከታዩን ዘግባለች፣ ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡

XS
SM
MD
LG