በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንደሚያሳስባት አስታወቀች


ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንደሚያሳስባት አስታወቀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:44 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ፣ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት የሚከተለውን ፖሊስ አስመልክቶ፣ ባለፈው ሳምንት የምስክርነት ቃል አዳምጧል።

በምክር ቤቱ ተገኝተው ቃላቸውን የሰጡት የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር እና በዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት /ዩኤስኤድ/ የአፍሪካ ቢሮ ምክትል ረዳት አስተዳደር ታይለር ቤክልማን ሲኾኑ በኢትዮጵያ በሚታየው የፖለቲካ፣ የደህነንት፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ አሜሪካ ያላትን አቋም አብራርተዋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG