በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቻይና የተሳሳተ መረጃ ስርጭት እና በይናይትድ ስቴትስ የደቀነው ስጋት


የቻይና የተሳሳተ መረጃ ስርጭት እና በይናይትድ ስቴትስ የደቀነው ስጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:30 0:00

የቻይና ኮሚዩኒስት የተሳሳቱ መረጃዎችን ለማሰራጨት የሚያደርገውን ጥረት፣ በሚቀጥለው ዓመት ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ከሚካሄዱት ምርጫዎች አስቀድሞ እያጠናከረው መሄዱ እንደማይቀር የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት አስጠነቀቁ።

የቪኦኤ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ባደረሰችን ዘገባ እንዳለችው የምክር ቤት አባላቱን በይበልጥ እያሳሰባቸው ያለው ግዙፉ የማኅበራዊ መገናኛ መድረክ ቲክቶክ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG