በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፈጠራ ዐቅሙንና ግኝቱን ለፍሬ ያበቃው ወጣት


የፈጠራ ዐቅሙንና ግኝቱን ለፍሬ ያበቃው ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:49 0:00

ኢዘዲን ካሚል፣ በፈጠራ ዐቅማቸው ለስኬት ከበቁ ወጣቶች መካከል አንዱ ነው። በአዳጊነቱ ዓመታት፣ ከ30 በላይ የፈጠራ ግኝቶችን በማቅረብ፣ ከ10 በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሽልማቶችን ለማግኘት ችሏል፡፡ ኢዘዲን፣ በአሁኑ ሰዓት፣ ሄክስ ላብ የተሰኘ ድርጅት መሥርቶ አነስተኛ እና መካከለኛ ድርጅቶችን እያገዘ ይገኛል። ወጣቱን የፈጠራ ባለሞያ፣ ሞያዊ ርምጃ እና የመጪ ዘመን ሕልም ለመቃኘት፣ አነጋግረነዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

ኢዘዲን ካሚል፣ በፈጠራ ዐቅማቸው ለስኬት ከበቁ ወጣቶች መካከል አንዱ ነው። በአዳጊነቱ ዓመታት፣ ከ30 በላይ የፈጠራ ግኝቶችን በማቅረብ፣ ከ10 በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሽልማቶችን ለማግኘት ችሏል፡፡

ኢዘዲን፣ በአሁኑ ሰዓት፣ ሄክስ ላብ የተሰኘ ድርጅት መሥርቶ አነስተኛ እና መካከለኛ ድርጅቶችን እያገዘ ይገኛል።

ወጣቱን የፈጠራ ባለሞያ፣ ሞያዊ ርምጃ እና የመጪ ዘመን ሕልም ለመቃኘት፣ አነጋግረነዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG