በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወጣቶችን ለሰላም እና አብሮነት ለማትጋት ያለመው መርሐ ግብር


ወጣቶችን ለሰላም እና አብሮነት ለማትጋት ያለመው መርሐ ግብር
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:23 0:00

በኢትዮጵያ፣ ሰላም እና መረጋጋት ጸንቶ ይቀጥል ዘንድ ወጣቶች ሓላፊነታቸውን እንዲወጡ ከሚሠሩ ተቋማት መካከል አንዱ፣ “የንቁ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ማኅበር”(IEYA) ነው። ማኅበሩ በቅርቡ፣ “ብሩህ ወጣት ለሰላም እና አብሮነት” በሚል መሪ ቃል መርሐ ግብር ቀርፆ፣ ወጣቶችን ለጤናማ የሐሳብ ልውውጥ እያተጋ ይገኛል። ከማኅበሩ ዋና ሓላፊ ልዩነህ ታምራት ጋራ አጭር ቆይታ አድርገናል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

በኢትዮጵያ፣ ሰላም እና መረጋጋት ጸንቶ ይቀጥል ዘንድ ወጣቶች ሓላፊነታቸውን እንዲወጡ ከሚሠሩ ተቋማት መካከል አንዱ፣ “የንቁ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ማኅበር”(IEYA) ነው።

ማኅበሩ በቅርቡ፣ “ብሩህ ወጣት ለሰላም እና አብሮነት” በሚል መሪ ቃል መርሐ ግብር ቀርፆ፣ ወጣቶችን ለጤናማ የሐሳብ ልውውጥ እያተጋ ይገኛል።

ከማኅበሩ ዋና ሓላፊ ልዩነህ ታምራት ጋራ አጭር ቆይታ አድርገናል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG