በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዋይት ኃውስ የገና ዛፍን ያስጌጡት በጎ ፍቃደኞች


የዋይት ኃውስ የገና ዛፍን ያስጌጡት በጎ ፍቃደኞች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:36 0:00

የዋይት ኃውስ የገና ዛፍን ያስጌጡት በጎ ፍቃደኞች

በየዓመቱ ከመላው ሀገሪቱ የመጡ በሺዎች የሚቆጠሩ በጎ ፈቃደኞች ዋይት ኃውስ ለገና በዓል የማስዋብ ልዩ ሥራ ላይ ለመሳተፍ ይመዘገባሉ። ከእነዚኽ ውስጥም 300 የሚደርሱ ዕድለኞች ተመርጠዋል። የዘንድሮ ተሳታፊዎች ሥራቸውን ጨርሰው ዋይት ኃውስ ለጎብኚዎች ይፋ ተደርጓል።

የአሜሪካ ድምጿ ዶራ መህክዋር ያሰናዳችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG