በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለማላዊ ገጠራማ ት/ቤቶች የዲጂታል ቴክኖሎጂን የሚያስታጥቀው መርሐ ግብር እና ፈተናዎቹ



ለማላዊ ገጠራማ ት/ቤቶች የዲጂታል ቴክኖሎጂን የሚያስታጥቀው መርሐ ግብር እና ፈተናዎቹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:11 0:00

የማላዊ መንግሥት፣ በገጠራማ የአገሪቱ ክፍል የሚኖሩ ተማሪዎች፣ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን መጠቀም እንዲችሉ ለማገዝ፣ ከተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት ድርጅት እና ከስልክ አገልግሎት ሰጪው ኤርቴል ተቋም ጋራ ትብብር ፈጥሯል።

በትብብሩ በተዘረጋውና “ትምህርት ቤት አገናኝ”(Connect-a-School) በተባለው መርሐ ግብር፣ የሕዝብ ትምህርት ቤቶች በዘመናዊ ቴሌቭዥኖች፣ ታብሌቶች እና ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲታጠቁ ይደረጋሉ። ይኹንና፣ የመሣሪያ እጥረቱ፣ የራሱ ፈተና ሊኖረው እንደሚችል፣ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ተናግረዋል።

የላሜክ ማሳናን ዘገባ ሀብታሙ ሥዩም ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡

XS
SM
MD
LG