በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኒው ዮርክ የመጀመሪያው “የበራሪ ታክሲዎች” ሙከራ ተካሔደ


በኒው ዮርክ የመጀመሪያው “የበራሪ ታክሲዎች” ሙከራ ተካሔደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:38 0:00

በኒው ዮርክ ከተማ፣ አንድ ድርጅት፣ በ2025 ዓ.ም. በኤሌክትሪክ ኀይል የሚንቀሳቀሱ በራሪ ታክሲዎችን፣ በከተማዋ አየር ላይ ለማሰማራት አልሞ እየተንቀሳቀሰ ነው፡፡

ከሰሞኑም፣ የማሳያ በረራ አድርጓል።

የማሳያ ሙከራውን የተመለከተውን የአሶሺዬትድ ፕረስ ዘገባ፣ ሀብታሙ ሥዩም ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡

XS
SM
MD
LG