በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእስራኤል እና ሐማስ የታጋቾች እና እስረኞች ልውውጥ ሊዘገይ እንደሚችል ተጠቆመ


የእስራኤል እና ሐማስ የታጋቾች እና እስረኞች ልውውጥ ሊዘገይ እንደሚችል ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:42 0:00

የእስራኤል-ሐማስ ጦርነት የተኩስ አቁም ስምምነት፣ ዛሬ ኀሙስ እንደሚጀመር ቢጠበቅም፣ ቢያንስ እስከ ነገ ዐርብ ድረስ ሊዘገይ እንደሚችል ተጠቁሟል።

እንደ ስምምነት ቃላቸው፣ የሐማስ ታጣቂ፥ ኹሉም ሴቶች እና ሕፃናት የኾኑትን 50 እስራኤላውያን ታጋቾችን ይለቃል፤ እስራኤል ደግሞ፣ የአራት ቀናት የተኩስ አቁም በማድረግ፣ 150 የሚደርሱ ፍልስጥኤማውያን እስረኞችን ለመልቀቅ ተስማማታለች፡፡

ይኹንና እስራኤል፣ የተኩስ ማቆሙ ጊዜ ካበቃ በኋላ፣ በጋዛ ያለው ጦርነት እንደሚቀጥል ተናግራለች።

ሊንዳ ግራድስቴን ከኢየሩሳሌም ዘግባለች፤ ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡

XS
SM
MD
LG