በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመብቶች ተሟጋች ተቋማት የታንዛኒያው ድርድር “ያለስምምነት የመጠናቀቁ መዘዝ አሳስቦናል” አሉ


የመብቶች ተሟጋች ተቋማት የታንዛኒያው ድርድር “ያለስምምነት የመጠናቀቁ መዘዝ አሳስቦናል” አሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:33 0:00

የኢትዮጵያ መንግሥትእና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የታንዛኒያ ድርድር፣ ያለስምምነት የመጠናቀቁ መዘዝ እንደሚያሳስባቸው ያስታወቁ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን(ኢሰመኮ) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ(ኢሰመጉ)፣ ሁለቱም ወገኖች፣ ከድርድር ውጪ ሌላ አማራጭ አለመኖሩን ተገንዝበው፣ አሁንም ለድርድር ትኩረት እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ለድርድሩ ያለመሳካት፣ ሁለቱ ተደራዳሪዎች አንዳቸው ሌላውን ተጠያቂ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG