በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሦስት የአሜሪካ ግዛቶች በርቀት ሠራተኞች ብዛት ቀዳሚዎች ናቸው


ሦስት የአሜሪካ ግዛቶች በርቀት ሠራተኞች ብዛት ቀዳሚዎች ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:10 0:00

የርቀት ሠራተኞች፣ ከቢሮ ውጪ እና ከመኖሪያ ቤታቸው ኾነው ሥራቸውን የሚከውኑ ናቸው፡፡ በየሳምንት ቢያንስ ለተወሰኑ ቀናት፣ ከቤት ኾኖ መሥራት እየተለመደ የመጣ ዐዲስ አሠራር ይመስላል። ኾኖም፣ በአንዳንድ የአሜሪካ ግዛቶች የሚገኙ ቀጣሪዎች፣ ከቤት ኾኖ በመሥራት ጉዳይ ላይ፣ ከሌሎች የተለየ እይታ እና አሠራር አላቸው።

በዚኽ ጉዳይ ላይ፣ ዶራ ማኩዋር ያደረሰችን ዘገባ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG