በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምክክር ኮሚሽኑ የኹሉንም ማኅበረሰቦች ፍላጎት እና ስጋት በማጤን አካታች እንዲኾን ተጠየቀ


የምክክር ኮሚሽኑ የኹሉንም ማኅበረሰቦች ፍላጎት እና ስጋት በማጤን አካታች እንዲኾን ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:46 0:00

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር፣ አካታች እና አሳታፊ እንዲኾን፣ የኅዳጣንንና የኹሉንም ማኅበረሰቦች ፍላጎት እና ስጋት ከግምት ማስገባት እንደሚጠበቅበት፣ በአንድ መድረክ ላይ የቀረቡ ጥናቶች ጠቆሙ፡፡

በአገሪቱ ከሚታየው ብዝኀነት አኳያ፣ ኹሉንም ለማካተት ቢከብድም፣ ልዩ ልዩ ዘዴዎችን መጠቀም እንደሚገባም ጥናቶቹ አመላክተዋል፡፡

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በበኩሉ፣ እስከ አኹን የተጓዘበት መንገድ ትክክለኛ እንደኾነ ይሞግታል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG