በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኬንያ ከቻይና አንድ ቢሊዮን ዶላር ብድር ጠየቀች


ኬንያ ከቻይና አንድ ቢሊዮን ዶላር ብድር ጠየቀች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:54 0:00

ሞምባሳን ከአገሪቱ መዲና ናይሮቢ የሚያገናኘውን የባቡር መንገድ ለመገንባት፣ ኬንያ ከቻይና የወሰደችውን ብድር ለመክፈል ተስኗታል።

የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ግን፣ “ተጀምረው የቀሩ ሌሎች ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ” በሚል፣ ከቻይና አንድ ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ ብድር ጠይቀዋል።

ኬኔዲ ዋንዴራ ከናይሮቢ የላከው ዘገባ ነው።

XS
SM
MD
LG