በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ከዕዳ ክፍያ ስጋት የሚያወጣት ኢኮኖሚያዊ ዕቅድ እንደሚያሻት ተጠቆመ


ኢትዮጵያ ከዕዳ ክፍያ ስጋት የሚያወጣት ኢኮኖሚያዊ ዕቅድ እንደሚያሻት ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:17 0:00

የኢትዮጵያ አበዳሪዎች፣ የአገሪቱን የዕዳ ክፍያ ጊዜ ለማራዘም በመርሕ ደረጃ ስለ መስማማታቸው

እውን ከኾነ፣ በበርካታ ችግሮች ለተተበተበው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፣ መለስተኛ እፎይታን እንደሚሰጥ ባለሞያዎች ተናገሩ።

በቀጣይ፣ ሀገራዊ ሰላምንና መረጋጋትን በማስፈን፣ እንዲሁም መዋቅራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ በማድረግ፣ ከችግሩ በዘላቂነት ለመውጣት መሥራት እንደሚገባብ ባለሞያዎቹ ያመላክታሉ፡፡

የስምምነቱን ኢኮኖሚያዊ አንድምታ አስመልክቶ፣ አስማማው አየነው የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አሰናድቷል።

XS
SM
MD
LG