በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መንግሥት “ኦነግ ሸኔ” እያለ ከሚጠራው ታጣቂ ጋራ እየተደራደረ እንደኾነ ይፋ አደረገ


መንግሥት “ኦነግ ሸኔ” እያለ ከሚጠራው ታጣቂ ጋራ እየተደራደረ እንደኾነ ይፋ አደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:59 0:00

የፌዴራል መንግሥቱ፣ “ኦነግ ሸኔ” እያለ ከሚጠራው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋራ፣ ሁለተኛ ዙር ድርድር እያካሔደ እንደኾነ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም፣ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (USAID)፣ በመላው ኢትዮጵያ አቋርጦት የነበረውን የምግብ ድጋፍ እንዲቀጥል ስምምነት ላይ እንደተደረሰ ገልጿል፡፡

ዩኤስኤአይዲ፣ የምግብ ድጋፍ አቅርቦቱን እ.አ.አ. በመጪው ወር እንደሚቀጥል መግለጹ ይታወቃል፡፡

XS
SM
MD
LG