በዐሥር ሺሕዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን-አሜሪካውያን፣ ትላንት ማክሰኞ፣ በዋሽንግተን ዲሲ ባካሔዱት ሰልፍ፥ በሐማስ ታፍነው የተወሰዱ ታጋቾች እንዲፈቱ ጠይቀዋል፤ ለእስራኤል ድጋፋቸውን በማሳየት፣ ፀረ ሴማዊ እንቅስቃሴዎችን ተቃውመዋል፡፡
የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ፣ በሕዝባዊ ትዕይንቱ የተንጸባረቁትን ልዩ ልዩ አመለካከቶች አካታ ያጠናቀረችውን ዘገባ፣ ነው፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።