በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩኤስኤአይዲ በመላው ኢትዮጵያ ያቋረጠውን ርዳታ ዳግም እንደሚጀምር አስታወቀ


ዩኤስኤአይዲ በመላው ኢትዮጵያ ያቋረጠውን ርዳታ ዳግም እንደሚጀምር አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:54 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት(USAID) ባወጣው መግለጫ፣ ከርዳታ ምግብ ስርጭት ጋራ በተያያዘ፣ አጠቃላይ ማሻሻያዎች እንደተደረጉ ጠቅሶ፣ ከቀጣዩ ወር ጀምሮ የርዳታ አቅርቦቱን እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡

ዩኤስኤአይዲ የምግብ ድጋፉን እንደሚቀጥል ማሳወቁ፣ “ትልቅ ዜና ነው” ሲሉ፣ የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG