በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

እስራኤል ወደ ጋዛ የሚገቡ የሰብአዊ ርዳታ ተሽከርካሪዎችን ፍተሻ አጠናከረች


እስራኤል ወደ ጋዛ የሚገቡ የሰብአዊ ርዳታ ተሽከርካሪዎችን ፍተሻ አጠናከረች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:28 0:00

እስራኤል፣ ከሐማስ ጋራ በምታደርገው ጦርነት ለተፈናቀሉ ፍልስጥኤማውያን፣ ርዳታ እንዲደርስ የእፎይታ ጊዜ መፍቀድ ከጀመረችበት እኤአ ከጥቅምት 21 ቀን ጀምሮ፣ የርዳታ ተሽከርካሪዎች በየቀኑ ወደ ጋዛ እየገቡ ይገኛሉ።

ይኹን እንጂ፣ ተሽከርካሪዎቹ ወደተከበበችው ጋዛ ከመግባታቸው አስቀድሞ፣ ጭነታቸውን እስራኤል መፈተሽ ስለሚኖርባት፣ በጥብቅ ወደታዘዙበት አቅጣጫ ማምራት ይኖርባቸዋል፡፡

የቪኦኤ ዘጋቢ ነታሻ ሞዝጎቫያ፣ ግብጽንና እስራኤልን ከሚያቋርጠው ከኒትዛና ደንበር፣ ተከታዩን ዘገባ ልካለች፡፡

XS
SM
MD
LG