በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በመላ የኦሮሚያ ክልል ሰላም እንዲወርድ ጥረት እየተደረገ እንደኾነ መንግሥቱ አስታወቀ


በመላ የኦሮሚያ ክልል ሰላም እንዲወርድ ጥረት እየተደረገ እንደኾነ መንግሥቱ አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:38 0:00

በመላው የኦሮሚያ ክልል ሰላም እንዲወርድ፣ ኹሉንም አማራጮችን በትጋት እየተገበረ እንደሚገኝ፣ ክልላዊ መንግሥቱ አስታወቀ።

የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ሓላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ፣ ዛሬ ዐርብ፣ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ በመንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል እየተደረገ ስላለው ድርድር ተጠይቀው፣ “የመንግሥት ሰላምን የማውረድ ፍላጎት በቦታው ነው፤” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

በጸጥታ ችግር ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በዐማራ ክልል ስለሚገኙት ተፈናቃዮችም፣ “የመለየቱ ሥራ ተጀምሯል፤” ብለዋል አቶ ኃይሉ በመግለጫቸው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG