በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ናይጄሪያን ከረኀብ አፋፍ ለመታደግ ተሟጋቾች አስቸኳይ ጥሪ አቀረቡ


ናይጄሪያን ከረኀብ አፋፍ ለመታደግ ተሟጋቾች አስቸኳይ ጥሪ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:18 0:00

በናይጄሪያ የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ማኅበራት ተሟጋቾች፣ አገሪቱን ከረኀብ አፋፍ ለማዳን፣ አስቸኳይ ርምጃ እንዲወሰድ ጠይቀዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በአሁኑ ጊዜ፣ ከ15 በመቶ በላይ የሚኾነው የአገሪቱ ሕዝብ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እንዳለበትና ቁጥሩ እየጨመረ እንደኾነ አመልክቷል፡፡

XS
SM
MD
LG