በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበችውን የሰብአዊ ርዳታ ተኩስ አቁም ጥሪ ኔታንያሁ ተቃወሙ


ዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበችውን የሰብአዊ ርዳታ ተኩስ አቁም ጥሪ ኔታንያሁ ተቃወሙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:56 0:00

በጋዛ የሚደረግ የተኩስ አቁም ስምምነትን አስመልክቶ፣ በአረብ ሀገራት መሪዎች መካከል አለመግባባቶች ቢቀጥሉም፤ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ለሰብአዊ ርዳታ ሲባል ፋታ እንዲኖር እየጠየቀች ነው። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ግን፣ ትላንት እሑድ ባደረጉት ንግግር ጥሪውን ተቃውመው፣ በሐማስ ታጣቂዎች የተወሰዱ ታጋቾች ሳይመለሱ የተኩስ አቁም ስምምነት አይኖርም፤ ብለዋል። (ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ያገኛሉ)

XS
SM
MD
LG