በኢትዮጵያ፣ በ2015 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መካከል፣ በብሔራዊ ደረጃ ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው፣ በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚገኘው የሐዲስ ዓለማየሁ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ ሙሉነህ እንየው ነው።
በኢኮኖሚክስ እና በሕግ ትምህርት ዘርፎች የላቀ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚያልመው ሙሉነህ፣ ለስኬት የበቃበትን ምስጢር እና ተያያዥ ጉዳዮች፣ ለጋቢና ቪኦኤ አጋርቷል።
ፋይሉ ከሥሩ ተያይዟል።