በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእስራኤል ሐማስን የማጥፋት ዘመቻ ላይሳካ እንደሚችል የቀድሞ ጀነራል መኰንን አስጠነቀቁ


የእስራኤል ሐማስን የማጥፋት ዘመቻ ላይሳካ እንደሚችል የቀድሞ ጀነራል መኰንን አስጠነቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:02 0:00

እስራኤል በጋዛ ወታደራዊ ዘመቻዋን ማስፋፋቷን፣ ትላንት እሑድ ስትቀጥል፣ ዩናይትድ ስቴትስ ለሰላማዊ ሰዎች ሕይወት እንድትጠነቀቅ፣ ጥሪዋን በድጋሚ አሰምታለች።

በሌላ በኩልም፣ የቴልአቪቭ ሐማስን ጨርሶ የመደመሰስ የዘመቻ ዕቅድ ፈጽሞ ሊሳካ እንደማይችል፣ ወታደራዊ ጠቢብ የኾኑ አንድ የቀድሞ ጀነራል መኰንን አስጠንቅቀዋል።

የቬሮኒካ ባልደራስ ዘገባ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG