በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትላንቱ የአየርላንድ-ደብሊን ማራቶን በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

በትላንቱ የአየርላንድ-ደብሊን ማራቶን በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:25 0:00

በትላንቱ የአየርላንድ-ደብሊን ማራቶን በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

የኮሎምቢያ ወታደሮች እና ፖሊሶች፣ በእገታ ላይ የሚገኙትን የሊቨርፑል ተጫዋች አባት እያፈላለጉ ናቸው፡፡

የማርሴ ደጋፊዎች፣ በሊዮን ቡድን አውቶብስ ላይ በፈጸሙት ጥቃት፣ አሠልጣኙ ላይ ጉዳት የደረሰ ሲኾን፣ ጨዋታው ተሰርዟል፡፡

ከቁማር ጋራ በተያያዘ የሚቀጡ ተጫዋቾች ቁጥር ሲጨምር፣ ጣሊያናዊው የኒውካስል ተጫዋች ቶናሊ የ10 ወራት እገዳ ተጥሎበታል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG