በፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻቸው ወቅት “ጦርነቶችን እስከ ወዲያኛው” እንደሚያስቆሙ የተናገሩት ጆ ባይደን፣ የሩሲያው የዩክሬን ወረራ እና በታይዋን ጉዳይ የቻይና እና አሜሪካ ውጥረት ባለበት ኹኔታ፣ አሁን ደግሞ የጋዛው የእስራኤል-ሐማስ ግጭት ገጥሟቸዋል።
ባይደን፣ እነዚኽን የውጭ ተግዳሮቶች የሚወጡበት መንገድ፣ በመጪው የ2024 የድጋሚ ምርጫ ዘመቻቸው ላይ ተጽእኖውን ሊያሳርፍ ይችላል።
የቪኦኤ ዋይት ሐውስ ቢሮ ሓላፊ ፓትሲ ዊዳኩስዋራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።