በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተቋረጠው የመብራት አገልግሎት በጥገና ላይ እንደኾነ ተገለጸ


በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተቋረጠው የመብራት አገልግሎት በጥገና ላይ እንደኾነ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:46 0:00

በአብዛኛው የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አካባቢዎች የተቋረጠውን የመብራት አገልግሎት ለመመለስ ጥረት እየተደረገ እንደኾነ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

አገልግሎቱ የተቋረጠው ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ምሶሶዎች በመሰረቃቸው እንደኾነ የገለጸው ኮርፖሬሽኑ፣ ጥገናውን በሦስት ቀናት ውስጥ በማጠናቀቅ መብራት ለመስጠት፣ ጥረት እየተደረገ እንደኾነ አመልክቷል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG