በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመዝናኛዋ ኢላት ከተማ የሐማስን ጥቃት በሸሹ 200ሺሕ የእስራኤላውያን መጠለያ ዳሶች ተሞልታለች


የመዝናኛዋ ኢላት ከተማ የሐማስን ጥቃት በሸሹ 200ሺሕ የእስራኤላውያን መጠለያ ዳሶች ተሞልታለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:30 0:00

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣናት፣ ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ እንዳስታወቁት፣ የእስራኤል የአየር ጥቃት እና የምድር ጦር ወረራ ስጋት፣ ከጋዛ ሰርጥ 400ሺሕ ሰዎችን አፈናቅሏል፡፡

በደቡብ እስራኤል የመዝናኛ ከተማዋ ኢላት የሚገኙ ሆቴሎች እና የእንግዳ ማረፊያ ቤቶች፣ የሐማስን ጥቃት በሸሹ 200ሺሕ የሚጠጉ እስራኤላውያን ተሞልተዋል፡፡

የእስራኤል መንግሥት፣ ለእነርሱ መኖሪያ የሚኾን 10 የድንኳን ከተሞች እንዲገነባም እየገፋፉ ነው፡፡

ሊንዳ ግራድስቴን ከኢየሩሳሌም የላከቸው ዘገባ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG