በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በኀይል እና በወረራ ማሳካት የምትሻው ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ


ኢትዮጵያ በኀይል እና በወረራ ማሳካት የምትሻው ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00

ኢትዮጵያ ፍላጎቶቿን ለማሟላት ወደ ጦርነት እንደማትገባና የምትፈጽመው ወረራም እንደሌለ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናግረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በተከበረው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ የባሕር በር እንደሚያስፈልጋት በቅርቡ ያደረጉት ንግግር፣ ከወረራ ጋራ የተያያዘ ስጋት መፍጠሩን ጠቅሰዋል፡፡ ይኹን እንጂ፣ “ፍላጎቶቻችንን ለማሳካት ወንድሞቻችን ላይ ቃታ አንስብም፤” ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ንግግራቸው፣ የኢትዮጵያ የውስጥ ችግሮች በድርድር እንዲፈቱም ጥሪ አቅርበዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG