No media source currently available
ሟችን በዲጂታል ትውስታ መቀስቀስ - አጽናኝ ወይስ አስኮናኝ?
አስተያየቶችን ይዩ
Print
ሰው ሠራሽ አዕምሮ (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ)፣ ዛሬ በሕይወት የሌሉ፣ የሚወዷቸውን ሰዎች ትውስታ በመቀስቀስ ማስታወስ የሚችሉባቸውን መንገዶች ለሰዎች እያበረከተ ነው፡፡
የኾነውስ ኾነና፣ ከሚፈለገው በላይ ርቆ እየሔደ ይኾን?
በሞስካሎኮቭ የተጠናቀረ ዘገባ ነው፡፡
መድረክ / ፎረም