በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ግጭትን በእርቅ ለመፍታት የሸመገሉ 44 ሰዎች እንደታሰሩ ተገለጸ


የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ግጭትን በእርቅ ለመፍታት የሸመገሉ 44 ሰዎች እንደታሰሩ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:53 0:00

ከሁለት ወራት በፊት፣ በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ሻራ ቀበሌ ተከሥቶ የነበረውን ግጭት ለመፍታት፣ በሽምግልና ሒደት ላይ የነበሩ 44 ሰዎች እንደታሰሩ፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ገለጹ።

በእስሩ ጉዳይ ላይ፣ የአካባቢው ባለሥልጣናት ምላሽ እንዲሰጡ ለማድረግ ያደረግነው ሙከራ፣ ስልካቸው ስለማይነሣ ለማካተት አልቻልንም።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

XS
SM
MD
LG