በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሄይቲ የዳያስፖራ ጋዜጣ ሐሰተኛ ወሬዎችን እየተዋጋ ነው


የሄይቲ የዳያስፖራ ጋዜጣ ሐሰተኛ ወሬዎችን እየተዋጋ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:32 0:00

በኒው ዮርክ የሚኖሩ በርካታ የሄይቲ ተወላጆች፣ የፍልሰተኞች ጉዳይንም ኾነ ወንጀልን አስመልክቶ ለሚወጡ ሐሰተኛ መረጃዎች ተጋላጭ ኾነዋል።

አንድ ታማኝ የዳያስፖራ ጋዜጣ ግን፣ ይህን ሐሳዊነት እየተዋጋ ይገኛል።

ክሪስቲና ሴይሴዶ ስሚት ከብሩክሊን የላከችው ዘገባ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG