በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአሜሪካ የመካከለኛው ምሥራቅ ወታደራዊ ዝግጅት የግጭት መስፋፋት ስጋቱ አይሏል


በአሜሪካ የመካከለኛው ምሥራቅ ወታደራዊ ዝግጅት የግጭት መስፋፋት ስጋቱ አይሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:01 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ በሚገኙ ዜጎቿ እና በወታደራዊ ይዞታዎቿ ላይ ከፍተኛ ስጋት አለ፤ የሚል ማስጠንቀቂያ አሰምታለች፤ ተጨማሪ ኀይሏንም በአካባቢው በማሰማራት የውጊያ ዝግጁነቷን አጠናክራለች፡፡

ይህም፣ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለው ግጭት ሊስፋፋ ይችላል፤ የሚለው ስጋት እንዲያይል አድርጎታል፡፡

የቪኦኤ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን፣ ከዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዘገባ ልካለች፡፡

XS
SM
MD
LG