በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጦርነቱ የተጎዱ ዩክሬናውያን ቤተሰቦች አገግመው ወደ አገራቸው እየተመለሱ ነው


በጦርነቱ የተጎዱ ዩክሬናውያን ቤተሰቦች አገግመው ወደ አገራቸው እየተመለሱ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:26 0:00

በቀጠለው የሩሲያ የዩክሬን ጦርነት፣ ክፉኛ ተጎድተው በውጭ አገር የሕክምና ርዳታ ያገኙ ዩክሬናውያን፣ ወደ አገራቸው መመለስ ይዘዋል። ያና ስቴፓኔንኮ እና እናቷ፣ ከአንድ ዓመት የሕክምና ክትትል ከጉዳታቸው እንዲያገግሙ ከተደረጉ በኋላ፣ ወደ ሊቪቭ ተመልሰው መኖር ጀምረዋል።

ኦሜላን ኦስቸድላያክ ያጠናቀረውን ዘገባ፣ አሉላ ከበደ ያቀርበዋል።

XS
SM
MD
LG