በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በጋዛ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ጥቃት ቁጣ እና ውግዘት አስከትሏል


በጋዛ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ጥቃት ቁጣ እና ውግዘት አስከትሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:43 0:00

የጋዛ ሆስፒታል ላይ የተፈፀመው እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈት የዳረገው ጥቃት በመላው ዓለም ቁጣና ውግዘትን ቀስቅሷል። ጥቃቱን ተከትሎ በተለያዩ የፍልስጤም ከተሞች እና በአንዳንድ ሀገራት የተቃውሞ ሰልፎች የተካሄዱ ሲሆን፣ በሆስፒታሉ ላይ የደረሰውን ጥቃት በጥብቅ ያወገዘው የዓለም ጤና ድርጅት ለሲቪሎች እና ለጤና አገልግሎት አስቸኳይ እና አስተማማኝ ጥበቃ እንዲደረግ ጠይቋል።

ስመኝሽ የቆየ በተለያዩ ከተለያዩ የዜና ተቋማት የተሰበሰቡትን ዜናዎች አጠናቅራ እንደሚከተለው ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG