በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የኪነሴት ሸንጎኛ እና ጋዜጠኛ የሕይወት መንገዶች


የትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የኪነሴት ሸንጎኛ እና ጋዜጠኛ የሕይወት መንገዶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:20:14 0:00

የትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የኪነሴት ሸንጎኛ እና ጋዜጠኛ የሕይወት መንገዶች

አንጋፋዋ ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቤተ እስራኤላዊት ዶር. ጸጋ ፈንታሁን መላኩ፣ የዛሬዋ የእስራኤል ፓርላማ (ኪነሴት) አባል ናቸው።

የመጀመሪያዋ ሴት ዲሬክተር ኾነው ያገለገሉበትን የእስራኤል ብሔራዊ ብሮድካስት ድርጅት ቻናል ሪሼት አሌፍ’ን ጨምሮ፣ በርካታ ራዲዮ ጣቢያዎችን በዲሬክተርነት መርተዋል። የእስራኤል ሸንጎ አባል እስከኾኑበት ጊዜ ድረስ፣ ለ34 ዓመታት በጋዜጠኝነት ሞያቸው አገልግለዋል፡፡

ከቤተሰባቸው ተለይተው የዕድሜ አቻዎቻቸው ከኾኑ አዳጊ ልጆች ጋራ ወደ እስራኤል ያቀኑበትንና ዛሬ ከሚገኙበት ደረጃ ለመድረስ የተጓዙበትን የሕይወት ጎዳና መለስ ብለው አጫውተውናል።

ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG