በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጋዛ ነዋሪዎች “ሕልማችን ተሰባብሯል” ይላሉ


የጋዛ ነዋሪዎች “ሕልማችን ተሰባብሯል” ይላሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:08 0:00

ከአንድ ሳምንት በፊት፣ የእስራኤል እና ሐማስ ጦርነት ሲጀመር፣ ወደ ጋዛ የሚያስገባው ብቸኛ መተላለፊያ ፈራርሷል። እስራኤል ውስጥ ይሠሩ የነበሩ ፍልስጤማውያንም፣ ወደ ቤታቸው ለመመለስ አልቻሉም።

በዚኽ ምክንያት፣ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ወንዶች፣ ልጆቻቸው፣ ሚስቶቻቸው፣ ወንድሞቻቸው፣ እህቶቻቸው እና ወላጆቻቸው፣ በጋዛ ላይ ከሚዘንመው ቦምብ ራሳቸውን ለማዳን በሚጥሩበት ወቅት፣ እነርሱ መውጫ አጥተዋል።

የአሜሪካ ድምጿ ሄዘር መርዶክ ከራማላ - ዌስት ባንክ ያደረሰችን ዘገባ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG