በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከእስራኤል-ሐማስ ጦርነት ለሚሸሹ ንጹሐን ዜጎች ጥበቃ እንዲደረግ አሜሪካ አሳሰበች


ከእስራኤል-ሐማስ ጦርነት ለሚሸሹ ንጹሐን ዜጎች ጥበቃ እንዲደረግ አሜሪካ አሳሰበች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:13 0:00

የእስራኤል እና ሐማስን ጦርነት ሸሽተው ለሚሰደዱ ንጹሐን ዜጎች ጥበቃ እንዲደረግላቸውና መሠረታዊ ፍላጎታቸው እንዲሟላላቸው፣ ዩናይትድ ስቴትስ በድጋሚ ጥሪ አሰምታለች።

ጦርነቱ በቀጣናው ሊስፋፋ እንደሚችል የተፈጠረው ስጋት እያየለ መምጣቱን ተከትሎ፣ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አስፈጻሚ አባል፣ ለኢራንና በደቡብ ሊባኖስ ለሚንቀሳቀሰው የሒዝቦላ ታጣቂ ቡድን፣ ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል።

የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኤግሊሲያስ ያደረሰችንን ዘገባ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG