ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ የሐማስ ታጣቂዎች እና ሮኬቶች ወደ እስራኤል በድንገት እንደገቡ፣ የተዛባ መረጃም ከዚያን ቀን አንሥቶ፣ ዘጋቢ ጋዜጠኞችን እያጥለቀለቀ ነው። ግጭቱ፣ በመሬት ላይ ብቻ ሳይኾን፣ በኢንተርኔትም ላይ እየተከናወነ ነው።
የአሜሪካ ድምፁ ጋዜጠኛ ሮቢን ገምት እና ሊያ ስኮትስ ያጠናቀሩትን ዘገባ ከተያያዘው ድምፅ ይከታተሉ።