በእሥራዔል ሃማስ ጦርነት ላይ የእሥራዔል ክሴኔት ወይም ሸንጎ አባል የሆኑት ትውልደ-ኢትዮጵያ ቤተ እሥራዔል ዶ/ር ፀጋ ፈንታሁን መላኩ ማብራሪያ ሰጥተውናል። በሌላ በኩል ወደ ፍልስጥዔማዊያኑ ስንመለስ “መሄጃ የሌላቸውን ሰዎች ከአካባቢዎቻቸው ለቅቀው እንዲወጡ እሥራዔል ዛሬ ያወጣችው ትዕዛዝ ‘ዘር የማፅዳት እርምጃ ነው’” ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፍልስጥዔም አምባሳደር ሪያድ መንሱር ዛሬ ማምሻውን ክሥ አሰምተዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።