በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል በከፍተኛ ቁጥር ቢከበርም ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው ላይ ሊሠራበት እንደሚገባ ተጠቆመ


የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል በከፍተኛ ቁጥር ቢከበርም ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው ላይ ሊሠራበት እንደሚገባ ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:13 0:00

የዘንድሮው ኢሬቻ በዓል፣ በዐዲስ አበባ እና በቢሾፍቱ ከተሞች ተከብሮ ውሏል። የምስጋና በኾነው በዚኹ ክብረ በዓል ላይ፣ ከአምናው የላቀ ከፍተኛ የታዳሚዎች ቁጥር እንደታየበት ሲነገር፤ ብዙዎችን የሚያገናኝና በኢኮኖሚም ረገድ ፋይዳው የጎላ እንደኾነ ተጠቁሟል፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሀብት ባለሞያው አቶ መርዕድ ቱሉ፣ ኢሬቻ ካለው መንፈሳዊ እና ማኅበራዊ ዕሴቶቹ በተጨማሪ፣ ከኢኮኖሚ ፋይዳው ሙሉ ተጠቃሚ ለመኾን፣ የሚመለከታቸው ኹሉ በቅንጅት መሥራት እንዳለባቸው አመልክተዋል፡፡

የሁለቱን ቀናት የኢሬቻ በዓል አከባበር ውሎ የቃኘው ገልሞ ዳዊት ተከታዩን መሰናዶ ያቀርባል።

XS
SM
MD
LG