በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትግራይ የቀድሞ ተዋጊዎችን በኀዘን ስትዘክር ተመላሾቹ ለፖለቲከኞች መልዕክት አላቸው


ትግራይ የቀድሞ ተዋጊዎችን በኀዘን ስትዘክር ተመላሾቹ ለፖለቲከኞች መልዕክት አላቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:45 0:00

በትግራይ ክልል፣ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሕይወታቸው ያለፈ የቀድሞ ተዋጊዎች፣ በዚኽ ሳምንት መጨረሻ በክልሉ፣ በሦስት የሐዘን ቀናት ይዘከራሉ።

ክልሉን መነሻ አድርጎ ለሁለት ዓመት በዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት፣ ሕይወታቸው በዐውደ ውጊያ ካለፉትም ይኹኑ በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት መሠረት የውጊያ አደረጃጀታቸው ፈርሶ ወደ ኅብረተሰቡ ከተዋሐዱት የሚበዙት ወጣቶች እንደኾኑ ይታወቃል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG