በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካ ለእስራኤል አጋርነቷን ለማሳየት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯን ላከች


አሜሪካ ለእስራኤል አጋርነቷን ለማሳየት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯን ላከች
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:44 0:00

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ በታጣቂው የሐማስ ቡድን የደረሰባትን ደንበር ዘለል አውዳሚ ጥቃት ምላሽ እየሰጠች ለምትገኘው ለእስራኤል ያላቸውን አጋርነት እና ድጋፍ ለማሳየት በእስራኤል ይገኛሉ፡፡

ብሊንከን፣ እስራኤል በሐማስ የተያዙ ታጋቾችን ለማስለቀቅ፣ ከጋዛ ጋራ ያላትን ደንበር መልሶ ለመቆጣጠርና የሐማስን የጥቃት ቅስም ለመስበር ምን እንደሚያስፈልጋት ለመጠየቅ፣ ከእስራኤል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋራ እየተነጋገሩ ነው፡፡

የቪኦኤ ዲፕሎማቲክ ዘጋቢ ሲንዲ ሴይን ዘገባ ነው፡፡

XS
SM
MD
LG