በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሊባኖስ የሚተኮሱ ከባድ መሣሪያዎች በእስራኤል ሁለተኛ ግንባር እንዳይጨመር አስግቷል

ከሊባኖስ የሚተኮሱ ከባድ መሣሪያዎች በእስራኤል ሁለተኛ ግንባር እንዳይጨመር አስግቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00

ከሊባኖስ የሚተኮሱ ከባድ መሣሪያዎች በእስራኤል ሁለተኛ ግንባር እንዳይጨመር አስግቷል

ከደቡብ ሊባኖስ፣ ትላንት ማክሰኞ የተተኮሱ በርካታ ሮኬቶች እና ፀረ ታንክ ሚሳዬሎች፣ በሰሜን እስራኤል ውስጥ በማረፋቸው፣ ከጋዛ በተጨማሪ ሌላ ሁለተኛው ግንባር እንዳይኖር ስጋት ፈጥሯል።

በጋዛ፣ በእስራኤል እና በሐማስ መካከል ያለው ጦርነት፣ ለአራተኛ ቀን በቀጠለበት ኹኔታ፣ በሁለቱም ወገኖች የሟቾች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል።

ሊንዳ ግራድስቴይን ከኢየሩሳሌም ለቪኦኤ ተከታዩን ዘግባለች።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG