በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሐማስ የእስራኤል ላይ “ድንገተኛ ማጥቃት” ክትያዎች እና የዘላቂ ሰላም ጥያቄዎች


 የሐማስ የእስራኤል ላይ “ድንገተኛ ማጥቃት” ክትያዎች እና የዘላቂ ሰላም ጥያቄዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:44 0:00

የሐማስ ታጣቂዎች፣ በእስራአል ላይ ያደረሱትን ድንገተኛ ማጥቃት ተከትሎ፣ በአካባቢው የለየለት ጦርነት ከተቀሰቀሰ ዛሬ አምስተኛ ቀኑን ይዟል። በእስራኤራል ብሔራዊ ራዲዮ የዐማርኛው አገልግሎት መሥራች እና የክፍሉም ሓላፊ በመኾን ለበርካታ ዓመታት ያገለገሉትን አቶ አቶ ራህሚም አላዛርን አካባቢያቸው ስላለው ሁኔታ ጠይቀናል። አቶ ራህሚ ከአርባ ዓመታት በላይ፣ በእስራኤል የኖሩ ቤተ እስራኤላዊ ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG