በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ዐይን የቃኘ መጽሐፍ ለንባብ በቃ


ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ዐይን የቃኘ መጽሐፍ ለንባብ በቃ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:43 0:00

የቀድሞው ዲፕሎማት ዘነበ ኃይለ ማርያም ገነሜ “Unleashing Diplomatic Dynamo: Ethiopia Unbound-Western Loss, China's Rise” በሚል ርእስ ያዘጋጁትን መጽሐፍ፣ ለንባብ አብቅተዋል፡፡ በዳላስ ቴክሳስ በንግድ አማካሪነት የሚሠሩት ጸሐፊው፣ የኢትዮጵያን ወቅታዊ የዲፕሎማሲ ገጽታ፣ የዲያስፖራውን ሚና፣ከምዕራቡ ዓለም ጋራ ያላትን ግንኙነት እና ሌሎች ጉዳዮችን ቃኝተዋል። በመጽሐፋቸው ላይ የተደረገውን ቃለ ምልልስ ይከታተሉ።

የቀድሞው ዲፕሎማት ዘነበ ኃይለ ማርያም ገነሜ “Unleashing Diplomatic Dynamo: Ethiopia Unbound-Western Loss, China's Rise” በሚል ርእስ ያዘጋጁትን አንድ መጽሐፍ፣ በቅርቡ ለንባብ አብቅተዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት፣ በዳላስ ቴክሳስ በንግድ አማካሪነት የሚሠሩት ጸሐፊው፣ ከ450 ገጾች በላይ ባሉት በዚኽ መጽሐፋቸው፥ የኢትዮጵያን ወቅታዊ የዲፕሎማሲ ገጽታ፣ የዲያስፖራውን ሚና፣ ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ጋራ ያላትን ግንኙነት እና ሌሎች ጉዳዮችን በወፍ በረር ቃኝተዋል።

በመጽሐፋቸው ላይ የተደረገውን ቃለ ምልልስ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG