ሙሉ ጋዛ በከበባ ውስጥ እንደኾነ፣ እስራኤል አስታውቃለች፡፡ በዚኽም ርምጃ እስራኤል፤ የምግብ፣ የውኃ እና የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንደምታቋርጥ ታውቋል፡፡
ለሦስተኛ ቀን በቀጠለው ውጊያ፣ በሁለቱም ወገኖች በኩል፣ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ማሻቀቡን ቀጥሏል፡፡
ሊንዳ ግራድስቴን ከኢየሩሳሌም ተከታዩን ዘግባለች፡፡