በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእስራኤላውያንና የፍልስጥኤማውን ወላጆች ብሶት


የእስራኤላውያንና የፍልስጥኤማውን ወላጆች ብሶት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:51 0:00

ሐማስ፣ ባለፈው ቅዳሜ፣ በእስራኤል ከተሞች ላይ በሰነዘረው ድንገተኛ ጥቃት እና እስራኤል እየወሰደች ባለችው የአጸፋ ርምጃ፣ በሁለቱም ወገኖች በኩል፣ በርካታ ሰዎች እየሞቱና ከፍተኛ ንብረት እየወደመ እንደኾነ እየተነገረ ነው፡፡

በጥቃቱ ቤተሰቦቻቸውን ያጡ፣ የቆሰሉባቸውና የታገቱባቸው እስራኤላውያንና ፍልስጥኤማውያን በየወገናቸው ብሶታቸውንና ኀዘናቸውን እየገለጹ ይገኛሉ፡፡

በዚኹ ጉዳይ ላይ በሮይተርስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG