በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሐማስ - እስራኤል ግጭት የነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን አስተያየት


በሐማስ - እስራኤል ግጭት የነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:48 0:00

የእስራኤል ወታደሮች፣ አሁንም በደቡብ እስራኤል እየተዋጉ የሚገኙትን የሐማስ ታጣቂዎች ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ውለዋል፡፡ በተጨማሪም እስራኤል፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአየር ድብደባዎችን በጋዛ ሰርጥ ውስጥ እንደፈጸመች አስታውቃለች።

ለድብደባው ምላሽ ሐማስ፣ ሚሳይሎችን ወደ እስራኤል መተኮሱን ሲቀጥል፣ በኢየሩሳሌም ከተማ ከፍተኛ ፍንዳታዎችን እንደሰሙ፣ በስፍራው የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ገልጸዋል።

በጉዳዩ ላይ፣ በኢየሩሳሌም እና በቴላቪቭ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትራውያንን አነጋግረናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG